https://milkta.com/am/jobs/display/1524
የትግራይ ክልል ምርጫ ቦርድ ቅ/ፅ/ቤት
የስራ ሃላፊንት መረጃ ማደራጀትና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ሓለፊ
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ ሕዳር 27, 2009
መዝግያ ቀን ዓርቢ ሕዳር 30, 2009
ቦታ መቐለ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

የትግራይ ክልል ምርጫ ቦርድ ቅ/ፅ/ቤት ከዚይ በታች የተገለፀዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ቢኤስ ሲ ዲግሪ ወይም ኤምኤስ ሲ ዲግሪ ያለዉ በስታቲክስ ወይም ኮምፒተር ሳይንስ ወየም ኢንፎርሜሽን ሳይንስ መሰል ሙያ

ተፈላጊ ችሎታ

ቢኤስ ሲ ዲግሪ ወይም ኤምኤስ ሲ ዲግሪ ያለዉ

ስራ ልምድ

ቢኤስ ሲ ዲግሪ 6 year

 ኤምኤስ ሲ ዲግሪ 4 year

How to apply

መመዝገቢያ ቀን ከ 26 /03/ 2009 እስከ 30/ 03 /2009 ዓም

አድራሻ ቀዳማይ ወያነ ክከተማ ኢትዮዽየያ ንግድ ባንክ ሮማናት ቅርንጫፍ በሚኘዉ ህንፃ 3ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር 0344410499

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle