የመድሃኒትና ሕክምና መገልገያዎች ክምችትና ስርጭት ኦፊሰር I
መድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲመግለጫ
የመድሓኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ከዚህ ቀጥሎ የተገለፀዉን ክፍት ስራ ቦታ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የትምህርት ደረጃ
ቢኤስ ሲ ዲግሪ ወይም ኤምኤስሲ በፋርማሲ ወይም በባዮሜዲካል
ተፈላጊ ችሎታ
ቢኤስ ሲ ዲግሪ ወይም ኤምኤስሲ በፋርማሲ ወይም በባዮሜዲካል
ስራ ልምድ
Bsc 2 year
MSc 0 year
How to apply
አድራሻ ጣብያ ዓይደር ማረት ጋራጅ ፊት ለፊት ወይም ብሩህ ተስፋ ፕላስቲክ ፋብሪካ ፊት ለፊት
ምዝገባ 15 ሕዳር 2009 ዓም 11:30 ይጠናቀቃል
Share this Post: