ሲነር ኣካዉንታንት

ፕላኔት ሆቴል
መግለጫ

ፕላኔት ሆቴል ባለዉ ክፍት የስራ ቦታ ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

በአካዉንቲንግ ዲግሪ የተመረቀ

ተፈላጊ ችሎታ

ፒችትሪ ሶፍትዌር ችሎታ ያለዉ

ስራ ልምድ

ከ 3 ዓመት በላይ ቀጥታ የስራ ልምድ ያለዉ

How to apply

አመልካቾችÂ ዶክሜንታችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ፕላኔት ሆቴል የሰዉ ሀብት መምሪያ ማቅረብ

የምዝገባ ቀን 07/ 12 /2008 ዓም እስከ 12 /12/ 2008

ፈተና የሚሰጥበተ ቀን 13 /12/ 2008 ዓም ከጥዋቱ 3 :00 ሰዓት

ለበለጠ መረጃ 0935406004

Share this Post:
መመለስ