ግዥ አቅርቦት ክፍል ሓላፊ

ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር
መግለጫ

ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ ክት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያማለሉ አመልካቾች ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

BA ዲግሪ

ተፈላጊ ችሎታ

በሳፕላይ ማናጅመንት ወይም ማናጅመንት ሌሎች ተመሳሳይ ፊልድ የተመረቐ/ች

ስራ ልምድ

6 ዓመት እና ከዛ በላይ በኢንዱስትሪ ሴክተር የሰራ ልምድ ያለዉ ከዚሁ ዉስጥ 2 ዓመት በሃላፊንት የሰራ/ች

How to apply

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃቹን እና ሌሎች መስፈርት ማስረጃዎች ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 የስራ ቀናት ዉስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን

መመዝገቢያ ቦታ : ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል ኢንዱስትሪ

መቐለ ዋና ቢሮ ላጪ ኮንስትራክሽን ፊት ለፊት ስልክ 0344410009

ኢሚል www.hrd@usmiplc.com

Share this Post:
መመለስ