| ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር | |
|---|---|
| የስራ ሃላፊንት | ግዥ አቅርቦት ክፍል ሓላፊ |
| የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ ሓምለ 13, 2008 |
| መዝግያ ቀን | ሓሙስ ሓምለ 21, 2008 |
| ቦታ | መቐለ |
| የስራ መለያ ቁጥር | |
| ደሞዝ | |
| የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
| የስራ ምድብ | |
| በኣገልግሎት ዘመን | ኤክስኩቲቭ/ዳይሪክተር |
| ፆታ | ኣይለይም |
| ተፈላጊ ብዛት | 1 |
| መግለጫ | ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ ክት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያማለሉ አመልካቾች ለመቅጠር ይፈልጋል |
| የትምህርት ደረጃ | BA ዲግሪ |
| ተፈላጊ ችሎታ | በሳፕላይ ማናጅመንት ወይም ማናጅመንት ሌሎች ተመሳሳይ ፊልድ የተመረቐ/ች |
| ስራ ልምድ | 6 ዓመት እና ከዛ በላይ በኢንዱስትሪ ሴክተር የሰራ ልምድ ያለዉ ከዚሁ ዉስጥ 2 ዓመት በሃላፊንት የሰራ/ች |
| How to apply | ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃቹን እና ሌሎች መስፈርት ማስረጃዎች ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 የስራ ቀናት ዉስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን መመዝገቢያ ቦታ : ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል ኢንዱስትሪ መቐለ ዋና ቢሮ ላጪ ኮንስትራክሽን ፊት ለፊት ስልክ 0344410009 |