ልሊኒካል ነርስ I

የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት
መግለጫ

የኢፌዲሪ ስካር ኮርፖሬሽን የወልቃይት ስካር ልማት ፅ/ቤትባለዉ ክፍት ስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ ኮሌጅ በክሊኒካል ነርስ 10+ 3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማ

ተፈላጊ ችሎታ

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ ኮሌጅ በክሊኒካል ነርስ 10+ 3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማ

ስራ ልምድ

የ 0 ዓመት የስራ ልምድ

How to apply

አመልካቾች ከዋናዉ የተገናዘበ የማይመለስ የትምህርትና የስራ ልምድ ቅጂ በመያዝ ከቀን 27/ 10 /2008 ዓም እስከ 08/ 11 /2008 ዓም ባለዉ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት በስራ ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን

የመመዝገቢያ ቦታ

በ ወ/ ስ /ል ፕሮጀክት ፅ/ቤት

ምዕራባዊ ዞን መስተዳደር ፅ/ቤትሁመራ

ሰ /ምዕራብ ዞን መስተዳድር ፅ/ቤትሽሬ እንዳስላሰ

ማእከላዊ ዞን መስተዳድር ፅ/ቤትአክሱም

ማሳሰቢያ

የሚቀርብ የስራ ልምድ የስራ መደቡ ለሚጠይቀዉ ቀጥታ መሆን አለበት

የግል ድርጅት የስራ ልምድ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑ ማረጋገጨጫ ገቢ ከተደረገበት የገቢዎች ፅ/ቤትማሕተም ማቅረብ ይኖርበታል

Share this Post:
መመለስ