የፋይናንስና ንብረት ከፍተኛ ኦዲተር

መድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ
መግለጫ

መድሃኒት ፈንድን አቅርቦት ኤጀንሲ ከዘህ በታች ለተጠቀዉ ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ቢኤ ዲግሪ / ኤም ኤ ዲግሪ

ተፈላጊ ችሎታ

አካዉንቲንግ

ስራ ልምድ

6/4 ዓመትÂ

How to apply
  • መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ የትምህርት የስራ ልምድ መስረጃቹህን ዋናዉንና ኮፒዉን በመያዝ በሰዉ ሃብት አስተዳር ቁጥር 04 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን
  • መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ለሚቀርቡ የስራ ልምድ ግብር የተከፈለበት መሆን የስራ ልምዶች ቀጥታ ኣግባብነት ያላቸዉ መሆን አለባቸዉ

    ኣድራሻ : መፈአኤ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ቁጥር 104 ጣብያ ዓይደር ማረት ጋራዥ ፊት ለፊት ወይም ብሩህ ተስፋ ፕላስቲክ ፋብሪካ ፊት ለፊት

    ስልክ ቁጥር 0344/416212

Share this Post:
መመለስ