ፀሀፊት /ሰክሬታሪ
የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ትራንስሚሽን ኦፕሬሽን አገልግሎት ፅ/ቤትበኢትዮዽያ ኤለክትሪከ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን የሰዉ ሀይል አስተዳደር ቢሮ ከዚህ በታች ባለዉ ክፍት የሰራ ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል ስለሆነም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት መመዝገብ ትችላላቹÂ
በሴክሬተርያል ሳይንስÂ Level III 10+3 ወይም ኮሌጅ ዲፕሎመ የተመረቀ ች COC ማቅረብ የሚችል
በሴክሬተርያል ሳይንስÂ Level III 10+3 ወይም ኮሌጅ ዲፕሎመ የተመረቀ ች COC ማቅረብ የሚችል
ስራ ልምድ አይጠይቅም
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ተፈላጊዉን የትምህርት ማስረጃዎች ዋናዉና የማይመለሰ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከዚህ በታች በተጠቀሱት አድራሻዎች መመዝገብ የምትቸሉ መሆኑን እንገልፃለን
የምዝገባ ቦታ
1 ደሴና አካባቢዉ አመልካቾች አ/ብ/ቁ/ተ ህንፃ በሚገኝዉ የኢትዮዽያ ኤለክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ምስራቅ የሰዉ ሀይል አስተባባሪ ቢሮ ቁጥር 06 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን
2 ለመቀሌና አካባቢዉ አመልካቾች ቀበሌ 03 እንዳ ማርያም ቤተክርስትያነ በሚገኝዉ የኢትዮዽያ ኤለክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን የሰዉ ሀይል አስተባባሪ ቁጥር 22 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን
3 ለሰመራና አካባቢዉ አመልካቾች በ አ/ብ/ክ/መ ጤና ቢሮ ፊት ለፊት በሚገኝዉ የኢትዮዽያ ኤለክትሪክ አገልግሎት ሰመራ ሪጅን የሰዉ ሀይል አስተባባሪ ቢሮ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 01 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን