የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ትራንስሚሽን ኦፕሬሽን አገልግሎት ፅ/ቤት | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ፀሀፊት /ሰክሬታሪ |
የተለቀቀበት ቀን | ዓርቢ መጋቢት 16, 2008 |
መዝግያ ቀን | ዓርቢ መጋቢት 23, 2008 |
ቦታ | ሰሜን ሪጅን ባሉት ክፍት ቦታዎች |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 0 |
መግለጫ | በኢትዮዽያ ኤለክትሪከ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን የሰዉ ሀይል አስተዳደር ቢሮ ከዚህ በታች ባለዉ ክፍት የሰራ ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል ስለሆነም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት መመዝገብ ትችላላቹÂ |
የትምህርት ደረጃ | በሴክሬተርያል ሳይንስÂ Level III 10+3 ወይም ኮሌጅ ዲፕሎመ የተመረቀ ች COC ማቅረብ የሚችል |
ተፈላጊ ችሎታ | በሴክሬተርያል ሳይንስÂ Level III 10+3 ወይም ኮሌጅ ዲፕሎመ የተመረቀ ች COC ማቅረብ የሚችል |
ስራ ልምድ | ስራ ልምድ አይጠይቅም |
How to apply | ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ተፈላጊዉን የትምህርት ማስረጃዎች ዋናዉና የማይመለሰ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከዚህ በታች በተጠቀሱት አድራሻዎች መመዝገብ የምትቸሉ መሆኑን እንገልፃለን የምዝገባ ቦታ 1 ደሴና አካባቢዉ አመልካቾች አ/ብ/ቁ/ተ ህንፃ በሚገኝዉ የኢትዮዽያ ኤለክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ምስራቅ የሰዉ ሀይል አስተባባሪ ቢሮ ቁጥር 06 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን 2 ለመቀሌና አካባቢዉ አመልካቾች ቀበሌ 03 እንዳ ማርያም ቤተክርስትያነ በሚገኝዉ የኢትዮዽያ ኤለክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን የሰዉ ሀይል አስተባባሪ ቁጥር 22 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን 3 ለሰመራና አካባቢዉ አመልካቾች በ አ/ብ/ክ/መ ጤና ቢሮ ፊት ለፊት በሚገኝዉ የኢትዮዽያ ኤለክትሪክ አገልግሎት ሰመራ ሪጅን የሰዉ ሀይል አስተባባሪ ቢሮ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 01 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን |