የሕትመት እና ሁሊ ገብ የጥገና ሠራተኛ

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜነ ሪጅን ፅ/ቤት
መግለጫ

በግል ድርጅቶች ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የሰሜን ሪጅን

የትምህርት ደረጃ

በጽሕፈት ሥራና ቢሮ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የሶሻል ሳይንስ ትምህርት መስክ

ተፈላጊ ችሎታ
  • በጽሕፈት ሥራና ቢሮ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የሶሻል ሳይንስ ትምህርት መስክ
ስራ ልምድ

የቀድሞ የ12ኛ ክፍል ትቲ ወይም በ1993 በኃላ 10 ክፍል ያጠናቀቀና 6 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

1ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 6 ዓመት ኣግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

2ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 4 ዓመት ኣግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

3ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 0 ዓመት ኣግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

የኮሌጅ ዲፖሎማ እና 0 ዓመት ኣግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

How to apply

አመልካቾች ደመወዝ የተጠቀሰበት የስራ ግበር የተከፈለበት የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉ Â በመያዝ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ መስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀነት በግል ድርጅቶች ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የሰሜን ሪጅን ተሃገዝ ህንፃ ቁጥር 009 የመሚገኘዉ እንድትመዘገቡ እንገልፃለን አመልካቾች በ 1 2 3 4 እና 5 ደረጃ የተመረቀ ከሆነ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት COC ያስፈልጋልÂ

Share this Post:
መመለስ