በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜነ ሪጅን ፅ/ቤት | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | የሕትመት እና ሁሊ ገብ የጥገና ሠራተኛ |
የተለቀቀበት ቀን | ሶኒ መጋቢት 12, 2008 |
መዝግያ ቀን | ዓርቢ መጋቢት 16, 2008 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | በግል ድርጅቶች ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የሰሜን ሪጅን |
የትምህርት ደረጃ | በጽሕፈት ሥራና ቢሮ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የሶሻል ሳይንስ ትምህርት መስክ |
ተፈላጊ ችሎታ |
|
ስራ ልምድ | የቀድሞ የ12ኛ ክፍል ትቲ ወይም በ1993 በኃላ 10 ክፍል ያጠናቀቀና 6 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ 1ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 6 ዓመት ኣግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ 2ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 4 ዓመት ኣግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ 3ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 0 ዓመት ኣግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ የኮሌጅ ዲፖሎማ እና 0 ዓመት ኣግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ |
How to apply | አመልካቾች ደመወዝ የተጠቀሰበት የስራ ግበር የተከፈለበት የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉ Â በመያዝ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ መስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀነት በግል ድርጅቶች ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የሰሜን ሪጅን ተሃገዝ ህንፃ ቁጥር 009 የመሚገኘዉ እንድትመዘገቡ እንገልፃለን አመልካቾች በ 1 2 3 4 እና 5 ደረጃ የተመረቀ ከሆነ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት COC ያስፈልጋልÂ |