ካሸር ገንዘብ ያዥ

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜነ ሪጅን ፅ/ቤት
መግለጫ

በግል ድርጅቶች ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የሰሜን ሪጅንÂ

የትምህርት ደረጃ

አካዉንቲንግ

ተፈላጊ ችሎታ
  • Â Â አካዉንቲንግ
  • የኮምፒተር አጠቃቀም ክህሎት ያለዉ/ያላት
ስራ ልምድ

በቀድሞ የ12ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀና 10 ዓመት ኣግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

1ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 8 ዓመት ኣግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

2ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 6 ዓመት ኣግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

3ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 4 ዓመት ኣግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

የኮሌጅ ዲፖሎማ እና 4 ዓመት ኣግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

How to apply

አመልካቾች ደመወዝ የተጠቀሰበት የስራ ግበር የተከፈለበት የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ መስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀነት በግል ድርጅቶች ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የሰሜን ሪጅን እንድትመዘገቡ እንገልፃለን አመልካቾች በ 1 2 3 4 እና 5 ደረጃ የተመረቀ ከሆነ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያስፈልጋልÂ

Share this Post:
መመለስ