በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜነ ሪጅን ፅ/ቤት | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ካሸር ገንዘብ ያዥ |
የተለቀቀበት ቀን | ሶኒ መጋቢት 12, 2008 |
መዝግያ ቀን | ዓርቢ መጋቢት 16, 2008 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | በግል ድርጅቶች ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የሰሜን ሪጅንÂ |
የትምህርት ደረጃ | አካዉንቲንግ |
ተፈላጊ ችሎታ |
|
ስራ ልምድ | በቀድሞ የ12ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀና 10 ዓመት ኣግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ 1ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 8 ዓመት ኣግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ 2ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 6 ዓመት ኣግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ 3ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 4 ዓመት ኣግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ የኮሌጅ ዲፖሎማ እና 4 ዓመት ኣግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ |
How to apply | አመልካቾች ደመወዝ የተጠቀሰበት የስራ ግበር የተከፈለበት የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ መስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀነት በግል ድርጅቶች ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የሰሜን ሪጅን እንድትመዘገቡ እንገልፃለን አመልካቾች በ 1 2 3 4 እና 5 ደረጃ የተመረቀ ከሆነ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያስፈልጋልÂ |