ሳይት መሃንዲስ አዲግራት
ሰንሰለት ኮንስትራክሽን ሓ. ዝተ. ዉ .ማሕበር ሰንሰለት ኮንስትራክሽን ሃ/ የተ /የግል ማሕበር በአዲግራት ለሚያሰራዉ የኣስተዳደር ህንፃ ፕሮጀክት እና በዉቅሮ ለሚሰራዉ የገበያ ማዕከል ፕሮጀክት ሳይት መሃንዲስ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
ተጨማሪ አንብብ የግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ም /ሥራ አስኪያጅ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በሲቨል ምህንድስና በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በአርክቴክቸር ቢ.ኤስ .ሲ ዲግሪ የተመረቀና 7 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ ኤም.ኤስ. ሲ ዲግሪ የተመረቀና 5 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
ተጨማሪ አንብብ ሳንታሪ መሃንዲስ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በሳኒታሪያል ምህንድስና ወይም በሀይድሮሊክ ምህንድስና ቢ.ኤስ .ሲ ዲግሪ የተመረቀና 4 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ ኤም.ኤስ. ሲ ዲግሪ የተመረቀና 2 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
ተጨማሪ አንብብ