የጨረታ ማስታወቅያ
Back
የግልፂ ጨረታ
የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ
የጨረታ ደረጃ
Back
ኣካባብያዊ
ክልላዊ-ኣቀፍ
ሃገራዊ-ኣቀፍ
አለምአቀፍ
በ ኩባንያ
ጨረታ ቦታ ኣድራሻ
ሁሉም ጨረታዎች
ስለኛ
ኣድራሻችን
ኤፍ.ኤ.ኪው
ክፍያ
ይመዝገቡ
ግባ
amharic
Tigrigna
English
የጨረታ ማስታወቅያ
የግልፂ ጨረታ
የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ
የጨረታ ደረጃ
ኣካባብያዊ
ክልላዊ-ኣቀፍ
ሃገራዊ-ኣቀፍ
አለምአቀፍ
በ ኩባንያ
ጨረታ ቦታ ኣድራሻ
ሁሉም ጨረታዎች
ስለኛ
ኣድራሻችን
ኤፍ.ኤ.ኪው
ክፍያ
ይመዝገቡ
ግባ
amharic
Tigrigna
English
ጨረታዎች
ኣዳዲስ ጨረታዎች ማስታወቅያዎች በትግራይ
ኣዳዲስ ጨረታዎች ማስታወቅያዎች በትግራይ
ኡሙ አይመን ልማትና ተራድኦ ድርጅት በምዝገባ ቁጥር 54 ተመዝግቦ በመስራት ላይ ያለ ድርጅት ሲሆን የ2022 እና 2023 የበጀት አመት ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ማጫረት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2016 ( ከ 8 ወር)
መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 29, 2016 08:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ሚያዝያ 30, 2016 04:00 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/
ተጨማሪ አንብብ
በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡
የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2016 ( ከ 8 ወር)
መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2016 06:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2016 08:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/
ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ የተርሚናል ጥገና በተሸከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች የሚሆን መጠልያ | ቦታ ለማስራት ስለፈለገ ተጫራቾች በራሳቸው ቆርቆሮ፣ሚስማር ፣ወራጅ እና ሌሎች አስፈላጊ ግብአቶች በማቅረብ ሙሉ የሼዱ ስራ በባርዛፍ ና ቆርቆሮ ሰርተው ለሚያስረክቡ ተጫራቾች አወዳድሮ ለማሰራት - ስለፈለገ
የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 14, 2016 ( ከ 8 ወር)
መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 28, 2016 08:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሚያዝያ 28, 2016 08:30 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:5000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/
ተጨማሪ አንብብ
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት በጀት ለመቸሌ መዛጋጃ ቤት ለተለያዩ የስራ ክፍሎች ግልጋሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዚህ የስራ ዘርፍፍቃድ ያላቹ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ /እንድትሳተፉ/ ይጋብዛል።
የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሚያዝያ 13, 2016 ( ከ 8 ወር)
መዝግያ ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 18, 2016 03:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሚያዝያ 18, 2016 03:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/
ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡- ሎት 1. ፖሊንቲቲቭ፤ ሎት 2. አነስተኛ የእጅ የእርሻ መሳርያዎች፤ ሎት 3. ማዳበርያ የማጓጓዝ አገልግሎት፤ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤
የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 12, 2016 ( ከ 8 ወር)
መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 28, 2016 04:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሚያዝያ 28, 2016 04:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:500.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ናይ ሕርሻ ጥረ ኣቁሑትን ኣቅርቦትን/ ሕርሻ መሺነሪ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/
ተጨማሪ አንብብ
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ለምእራባዊ ዞን ለማይ ጋባ ወረዳ እና ለደቡባዊ ዞን እንደርታ ወረዳ አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 11, 2016 ( ከ 8 ወር)
መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 24, 2016 03:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሚያዝያ 24, 2016 04:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/
ተጨማሪ አንብብ
የራያ ዓዘቦ ወረዳ ፋይናንስን ኢኮኖሚያዊ ልማት ፅ/ቤት ማጠናከርያ ስርኣተ ምግብ (FSRD) በተገኘ በጀት ለዘርፍ ቁጠባ ጽ/ቤት ኣገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ፤ ፕሮፎርማ ብቁና በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ያላቸዉ ኣቅራቢዎች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 7, 2016 ( ከ 9 ወር)
መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 14, 2016 04:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: ራያ ዓዘቦ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሚያዝያ 14, 2016 04:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/
ተጨማሪ አንብብ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለጊዛል ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በዋስትና የያዘውና ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና ከ47/ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 8, 2016 ( ከ 8 ወር)
መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 1, 2016 04:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ግንቦት 1, 2016 07:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ምሻጥ/ መኪና/ማሺን ምሻጥ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/
ተጨማሪ አንብብ
በትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያበትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 5, 2016 ( ከ 9 ወር)
መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 6, 2016 03:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ግንቦት 6, 2016 05:00 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ መኪና/ማሺን ምሻጥ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/
ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት /LFSDP/ ፕሮጀክት በተገኘ በጀት ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይልፈጋል።
የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2016 ( ከ 9 ወር)
መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 2, 2016 03:30 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ግንቦት 2, 2016 04:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:400.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ዕድጊት መኪና/
ተጨማሪ አንብብ
First
Previous
9
10
11
12
13
14
15
16
17
Next
Last ›
የጨረታ ምድብ
ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (23)
ሶፍትዌር ግዢ(7)
ዌብሳይት ሶፍትዌርን ማበልፀግ(6)
የኔትዎርክ ዝርጋታና ጥገና(10)
ኮንስትራክሽን (208)
የቤት/ህንፃ ግንባታ(122)
መንገድና ዲልድይ ግንባታ(11)
የውሃ ስራዎች(51)
የውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላ(23)
ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (491)
ኮምፒተርና ተዛማች (100)
የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎች(116)
ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ(270)
የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (63)
ኣካውንቲን ተዛማጅ(31)
ኦዲቲንግ ተዛማጅ(32)
ግብርና (168)
የግብርና ውጤቶችና ስራዎች(55)
የግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦት(6)
ግብርና መሺነሪ(45)
ፍሎራና ሆልቲካልቸር(53)
ፓልትሪ ቢና ኣኒማል ሃስባንደሪ(9)
የግንባታ እቃዎች (394)
የግንባታ ማሽነሪና እቃዎች(59)
የግንባታ ጥሬ እቃዎች(148)
የምህንድስና እቃዎች(55)
የቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎች(29)
የውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች(101)
ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (205)
የንፅህና ፅዳት እቃዎች(182)
የንፅህና ፅዳት ግልጋሎት(20)
ማማከር (33)
ዳታ ኤክስተሽን ኣመንዽመንጥትና ካንስሌሽን(0)
ፋይናንሻል ማማከር ስራዎች(5)
የህግ ማማከር ኣገልግሎት(0)
የትምህርት ነክ ማማከር ኣገልግሎት(2)
የምህንድስና ነክ ማማከር ኣገልግሎት(24)
የድርግት ማማከር ኣገልግሎት(0)
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማማከር ኣገልግሎት(1)
የቋንቋ ትርጉም(1)
ትምህርትና ስልጠና (25)
ጤና ነክ ስልጠና(0)
መፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶች(20)
ትምህርቲና ትሬይንግ(5)
የማሽከርከር ስልጠና ኣገልግሎት(0)
ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (347)
የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫ(126)
የመገጣጠምና መጠገን(17)
ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት(202)
ምግብና መጠጥ (123)
የምግቢ ኣቅርቦት(106)
ካፌና ሬስትራንትን(16)
እግድ (29)
የቤት/ህንፃ ሃራጅ(17)
የመኪና ሃራጅ(6)
ኢንዱስትሪና ፋብሪካ ሃራጅ(6)
ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (9)
የቤት/ህንፃ ፈርኒሽንግ ፊክስቸር(8)
የቤት/ህንፃ ማስዋብና ስራዎች (1)
ፈርኒቸር (199)
የቤት ፈርኒቸር(2)
የቢሮ ፈርኒቸር(187)
ሌላ ኣይነት ፈርኒቸር(8)
ጤና (40)
የጤና ጋር የተዛመዱ ኣገልግሎቶች(3)
የጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች(37)
የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (173)
ጸረ ተባይና ነፍሳት(3)
ኬሚካልና ሪኤጀንት(84)
የላብራቶሪ መሣሪያዎች(85)
ጥገና (59)
የኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና(11)
ሞተርሳይክል ጥገና(11)
የቤት እቃዎች፡ በርና መስኮ ጥገና(3)
የተሽከርካሪ ጥገና(19)
የማሽን ጥገና(4)
ሌሎች ጥገናዎች(11)
የህክምና ዕቃዎች (55)
የመድሃኒት ምርቶች(25)
የህክምና/ላብራቶሪ እቃዎች ጥገና(6)
የእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችን(23)
ፎቶግራፍና ፊልም (6)
የፎቶግራፍና ፊልም ኣገልግሎቶች(2)
የደኩመንታሪ ስራዎች(4)
የህትመት ስራዎች (99)
የህትመት አገልግሎቶች(82)
የህትመት እቃዎችና(16)
የማስታወቅያ ስራዎች (9)
ግራፊክስ ዲዛይን(0)
የቢልቦርድና ዲጂታል ማስታወቅያ(3)
የማስታወቅያ እቃዎች(2)
ኢቨንት ማዘጋጀት(1)
ማርኬትንግና ፕሮሞሽን ኣገልግሎት(3)
ኪራይ (179)
የቤት/ህንፃ ኪራይ(10)
የመኪና ኪራይ(130)
የማሺነሪ ኪራይ(39)
ሽያጭ (270)
የቤት/ህንፃ ሽያጭ(6)
መኪናና ማሺነሪ ሽያጭ(10)
ካልኦት ዝሽወጡ(130)
ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ(124)
የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (34)
የጥበቃ ኣገልጉሎት(9)
ሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር (6)
የሴፍቲ እቃዎች(19)
የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (76)
የመኪና መለዋወጫ እቃዎች(72)
የሞተርሳይክል መለዋወጫ እቃዎች(0)
የሳይክል መለዋወጫ እቃዎች(4)
ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (148)
የቆዳ ውጤቶቸ(1)
መጋረጃና ምንጣፍ(3)
ጨርቃ ጨርቅና ልብስ(134)
ፍራሽ ትራስና ተዛማጅ(10)
የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (97)
ማጓጓዣ ኣገልጋሎት(97)
የትራንዚት ኣገልጋሎት(0)
የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (165)
የመኪና ግዢ(21)
የከባደ መሺነሪ ግዢ(97)
ሞተርሳይክል ግዢ(46)
ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (80)
ብረታ ብረት ሰራዎች(57)
የኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች(22)
መስትዋትና መስትዋት ሰራዎች(0)