የጨረታ ማስታወቅያ
Back
የግልፂ ጨረታ
የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ
የጨረታ ደረጃ
Back
ኣካባብያዊ
ክልላዊ-ኣቀፍ
ሃገራዊ-ኣቀፍ
አለምአቀፍ
በ ኩባንያ
ጨረታ ቦታ ኣድራሻ
ሁሉም ጨረታዎች
ስለኛ
ኣድራሻችን
ኤፍ.ኤ.ኪው
ክፍያ
ይመዝገቡ
ግባ
amharic
Tigrigna
English
የጨረታ ማስታወቅያ
የግልፂ ጨረታ
የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ
የጨረታ ደረጃ
ኣካባብያዊ
ክልላዊ-ኣቀፍ
ሃገራዊ-ኣቀፍ
አለምአቀፍ
በ ኩባንያ
ጨረታ ቦታ ኣድራሻ
ሁሉም ጨረታዎች
ስለኛ
ኣድራሻችን
ኤፍ.ኤ.ኪው
ክፍያ
ይመዝገቡ
ግባ
amharic
Tigrigna
English
ጨረታዎች
ኣዳዲስ ጨረታዎች ማስታወቅያዎች መቐለ
ኣዳዲስ ጨረታዎች ማስታወቅያዎች ከ መቐለ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የተርሚናል ውሃ ማርከፍከፍ ፡ አገልግሎት ለማግኘት : ስለፈለገ የሚትችሉ ተጫራቾች ከታች ባለው ስንጠረዥ ማቅረብ ሞልታችሁ እንድትልኩልን እንጠይቃለን፡፡
የተለቀቀበት ቀን: ቀዳም መስከረም 18, 2017 ( ከ 3 ወር)
መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 30, 2017 05:30 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ መስከረም 30, 2017 08:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:5000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Vehicle Rent/
ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጄት ከተያዘ የማሽነሪዎች ዘይትና ቅባቶች ለማግኘት ስለፈለገ ማቅረብ የሚትችሉ ተጫራቾች ከታች ባለው ስንጠረዥ ሞልታችሁ እንድትልኩልን እንጠይቃለን፡፡
የተለቀቀበት ቀን: ቀዳም መስከረም 18, 2017 ( ከ 3 ወር)
መዝግያ ቀን: ሰሉስ -18, 1745 06:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰሉስ -18, 1745 06:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Car Spare Part/
ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ የመቸስ ወደብና ተርሚናል ቀለቤታችን ለ2017ዓ/ም በጀት ከተያዘ የማሽሪ እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ ለመግባት ስለፈለገ ነህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች ዋጋ ሞልታችሁ እንድትልኩልን በትህትና እናሳውቃለን፡፡
የተለቀቀበት ቀን: ረቡዕ መስከረም 15, 2017 ( ከ 3 ወር)
መዝግያ ቀን: ሶኒ መስከረም 27, 2017 05:30 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሶኒ መስከረም 27, 2017 08:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:5000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ General Service Provision/ Electro-Mechanical Products and Services/
ተጨማሪ አንብብ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ ለግብርና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ቀዳም መስከረም 11, 2017 ( ከ 4 ወር)
መዝግያ ቀን: ሰሉስ -18, 1745 06:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰሉስ -18, 1745 06:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Cleaning & Janitorial Equipments/ Construction Material, Equipment and Machinery/ Construction Raw Materials/ Food Items Supply/ Office Furniture/ Other Sale/
ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት/LFSDP/ ፕሮጀክት በተገኘው በጀት የእቃ መጓጓዣ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ዓርቢ መስከረም 10, 2017 ( ከ 4 ወር)
መዝግያ ቀን: ሰሉስ ጥቅምቲ 12, 2017 03:30 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰሉስ ጥቅምቲ 12, 2017 04:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:300.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Vehicle Purchase/ Motorcycles Purchase/
ተጨማሪ አንብብ
መስራቤታችን ለከተማችን ልማታዊ ሴፍቲኔት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የድህንነት መጠበቅያ እቃዎች ጫማዎች እና ጓንት እንዲሁም የእጅ መሳርያ(Hard tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
የተለቀቀበት ቀን: ሶኒ ጳጉሜን 4, 2016 ( ከ 4 ወር)
መዝግያ ቀን: ዓርቢ መስከረም 10, 2017 03:30 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ መስከረም 10, 2017 04:00 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Cleaning & Janitorial Equipments/ ICT Equipment’s / Electronic Equipment & Accessories/ Security Infrastructure/ Textiles and Wearing/
ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የቅየሳ መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ አስፈላጊውን የካሌብሬሽንና የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያለ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡
የተለቀቀበት ቀን: ሶኒ ጳጉሜን 4, 2016 ( ከ 4 ወር)
መዝግያ ቀን: ሶኒ መስከረም 13, 2017 08:30 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሶኒ መስከረም 13, 2017 09:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:3.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ General Service Provision/ Electro-Mechanical Products and Services/
ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የተለቀቀበት ቀን: ቀዳም ጳጉሜን 2, 2016 ( ከ 4 ወር)
መዝግያ ቀን: ሶኒ መስከረም 27, 2017 03:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሶኒ መስከረም 27, 2017 06:00 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ House & Building Foreclosure/
ተጨማሪ አንብብ
የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ፅ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙት ቅ/ፅ/ቤቶች ለ2017ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ፍሬን ዘይት ጌጣጌጥ፣ የደምብ ልብስ፣ ጫማ፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ዲቫይደር፣ ስቴፕላይዘር፣ ቋሚ እቃዎች (ተሽከርካሪ ወንበር የመሳሰሉ) ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሓሰ 30, 2016 ( ከ 4 ወር)
መዝግያ ቀን: ዓርቢ መስከረም 10, 2017 04:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ መስከረም 10, 2017 04:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:10.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Office Supplies and Stationary/ Cleaning & Janitorial Equipments/ Electrical Equipment & Accessories/ Car Spare Part/ Office Furniture/ Stationery Supplies/ Textiles and Wearing/
ተጨማሪ አንብብ
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000 ሜትሪክ ቶን የታጠበ 105,000 ሜትሪክ ቶን ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሰሉስ ነሓሰ 28, 2016 ( ከ 4 ወር)
መዝግያ ቀን: ሰሉስ መስከረም 7, 2017 08:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰሉስ መስከረም 7, 2017 08:30 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:1.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:1000.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ General Service Provision/ Electro-Mechanical Products and Services/ Chemicals and Reagents/
ተጨማሪ አንብብ
First
Previous
2
3
4
5
6
7
8
9
10
Next
Last ›
ጨረታ ያላቸው ከተሞች
መቐለ(1535)
ዓዲግራት(39)
መኮኒ(1)
ኣላማጣ(5)
ወልቃይት(19)
እንትጮ (1)
ሓዉዜን(2)
ማይጨዉ(20)
ዉቅሮ(1)
ኣክሱም(27)
ሽረ(14)
ራያ ዓዘቦ(5)
ሰቲት ሑመራ (7)
ሽራሮ(2)
ዕዳጋ ሓሙስ(1)
ሕንጣሎ ዋጅራት(1)
እንዳሰላሰ(1)
ኣፅቢ ወንበርታ(1)
ኣፋር(85)
ሰመራ(2)
ኩሓ(4)
ሐመራ(2)
ኣስገለ ፅምብላ(1)
ራያ አላማጣ(1)
ፕሮጀክት(1)
ዓድዋ(9)
ወረዳ(1)
አዲስ አባባ(26)
በርሃሌ(15)
ስሪንቃ(1)
Debrebirhan(1)
Axum / Adwa(1)
Addis Ababa/ Project out of Addis Ababa (1)
Different Sites(1)
Addis Abeba(1)