ትግራይ ዉሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለቻዉ ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ፣ የወሩን ቫት ሪፖርት የሚያቀርቡ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ኣቅራቢ ሰርተፊኬት ያላቸዉ

2 ጨረታ ከመክፈቱ በፊት የየጨረታ ማስከበርያ ዋስትና በታሸገ ሲፒኦ ፖስታ መቅረብ ኣለበት ሎት 1 20000.00 ሎት 2 120000.00 ሎት3 150000.00 ሎት4 60000.00 ሎት5 100000.00 ሎት6 25000.00 ሎት7 5000.00 ሎት8 15000.00 ሎት9 20000.00 ሎት10 50000.00 ሎት11 150000.00 ሎት12 5000.00

3 በጨረታዉ ኣሸናፊ የሆነ 10%የጠቅላ ያሸነፈዉ ለዉል ማስከበርያነት ማስያዝ የሚችል መሆን ኣለበት

4 ሰነድ ጨረታ 100 ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈልክ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላሉ

5 ድርጅታችን በጨረታ የተገለፀዉ መጠን እንደ ኣስፈላጊነቱ እስከ 25% የመጨመር የመቀነስ ግዴታ ያለበት መሆኑን

6 የጨረታ ሳጡን እስከ 08/05/2012ዓ/ም 3፡30 ክፍት ሆኖ ሲቆይ በ 08/05/2012 ሰዓት 4፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል

7 ጽ/ቤታችን የታሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊልየመሰረዝ ምብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራርያ 03 44 40 77 61/03 42 40 03 16 /03 42 40 46 74