የኔዘርላንድ ልማት ድርጅት(SNV)

1 ስለሆነም በተጠየቀዉ ጊዜ የተጠየቀዉ የመኪና አይነት ማቅረብ የሚችልና የ 2012 ዓም የታደሰ የመኪና አከራይ ንግድ ፈቃድ ያለዉ ማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት እንዲወዳደር ይጋብዛል

2 የጨረታዉ ማቅረብያ ፎርም ከታቸ በተመለከተዉ የድጅት ፅቤቱ እስክ ታህሳስ 24 ዓም ድረስ በስራ ሰዓት መጥተዉ መዉሰድ ይችላሉ

3 ፎሩ ተሞልቶ በሚመለከተዉ ሃላፊ ተፈርሞና የድጅቱ ማሀተም ኣርፎበት እስከ ታሕሳስ 24/ 2012 ዓም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ድርስ ከታቸ በተጠቀሰዉ ኣድራሻ ማቅረብ አለበት

4 ጨረታዉ ከላይ በተጠቀሰዉ ቀን ማለትም ታህሳስ 24 /2012 ዓም 9:30 በኢትዩጰያ ሰዓት አቆጣጠር ይከፈታል

ድርጅቱ  ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ዶቭ ካፌ የሚገኘዉ ኑር ህንፃ 1ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር 0344410100 ወይም 0914706479 ወይም 0914708393