የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 የዘመኑ ግብር የከፈላቹ

2 ቲን ተመዝጋቢ የሆናችሁ

3 የባሌቤትነት ሊቢሬ ማቅረብ የምትችሉ

4 በመንግስት የታወቀ ተከታታይ  ቁጥር ያለዉ ደረሰኝ ማቅረብ የምችሉ

5 ተጫራቾች የቫት ወይም የቲኦቲ ተመዝጋቢ ከሆናቹሁ ዋጋ ቫት ፊት ወይም ከ ቲኦቲ በፊት መሆኑን

6 ጨረታዉ 17/04/2012 ከቀኑ 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል

ስልክ ቁጥር 03 48 99 03 57