በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣

2 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በፕሮጀክቱ ሱም የተዘጋጀ

3 ተጫራቾች በዋጋ መሽጫ ቅፁ የኣንድ ኪሎ ወይም የኣንድ ዋጋ ከቫት በፊት መሙላት ይኖርባቸዋል

4 ተጫራቾች የሚወዳደርበት ዋጋ ተለይቶ በታሸገ ኢንቮሎፕ ከ 27/03/2012እስከ 04/04/2012 ባሉት ተከታታይ 7 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ተጫራቾች የጨረታዉ ሰነድ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በግንባታ ላይ ያለዉን የመከለከያ ባለ ሶስት ኮኮብ ሆቴል ፎቀ በሚገኝዉ የፕሮጀክቱ ቢሮ የማይመለስ 100 በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ

5 ጨረታዉ 04/04/2012 ከቀኑ 9፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ 9፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል

6 ፕሮጆክቱ ጨረታዉን በከፊል ሆኖ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

7 የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ

ስልክ ቁጥር 09 86 89 46 32