በሀገር መከላከያ ሚኒስትር የሰ/ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ

  • አድራሻ
  • ክልል-------ትግራይ
  • ዞን------------- ምስራቃዊ
  • ወረዳ -------ጋ/አፈሹም
  • ቦታ---------አዲ-ግራት የ20ኛ ክ/ጦር ካምፕ                                                                       1 የሲቪል የቢሮ አልባሳት እና ጫማዎች
    2 የቅስቀሳና ፕሮፖጋንዳ የሚውል ማቴሪያል
    3 የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች
    4 ለኦፊስ ማሽን ጥገና
    5 ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች
    6 ለጀኔሬተርና ዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች
    7 ለካምፕ እና ለመኖሪያ ቤት እድሳት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
    ስለሆነም ከዚህ በታች ያሉትን ቅድመ ሁኔታዎች የምታሟሉ አቅራቢዎች እንድትጫረቱ ይጋብዛል።
    መሟላት የሚገባቸው ሁኔታዎች፡-
    1 ተጫራቾች ለወጣው ጨረታ በዚህ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የዘመኑን ግብር የከፈሉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸውን ተጫራቾች ይጋብዛል።
    2 ለጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋሞች ብር/c.p.o/ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
    3 ዕቃዎቹ የ20ኛ ክ/ጦር ዓዲ-ግራት ጊቢ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል።
    4 ተጫራቾች ማስረጃ በየራሳቸው ፎቶ ኮፒ አድርገው ማቅረብ የሚችሉ ዋናውን ሲጠየቁ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት።
    5 የጨረታ በሰነድ ከህዳር 20/2012 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 06/2012 ዓ/ም ዘወትር በስራ ሰዓት ከ20ኛ /ጦር ግዥ ዴስከ ቢሮ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመግዛት መውሰድ ይችላሉ።
    6 ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእለቱ 06/04/2012ዓ/ም ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 430 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል።
    7 መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
    ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0342455429/09144 91317//0931102471/ደመ መጠየቅ ይችላል።
    በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን
    ዕዝ /መምሪያ