ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን - ህዳር 17/2012 : ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን- በ16ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 4:00
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን- በ16ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 4:30
ተ.ቁ | የሎት አይነት | የግዥ አይነት | የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ ብር | ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት | ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት | የጨረታ ማስከበሪያ |
1 | ሎት 1 | የስፖርት ትጥቆችና መስሪያዎች አቅርቦት ግዥ | የማይመለስ ብር 200 | ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ላይ በሠመራ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ስር በሚገኘው አዳራሽ ላይ | ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ላይ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ስር በሚገኘው አዳራሽ ላይ በግልፅ ይከፈታል፡፡ | ብር 20,000 |
2 | ሎት 2 | ቤአይሲቲ ዘርፍ የኔትዎርከ፤ የቢሮ ማሽን ጥገና እና የሶፍትዌር ማበልፀግ ስልጠና አገልግሎት ግዥ | የማይመለስ ብር 200 | ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ላይ በሠመራ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ስር በሚገኘው አዳራሽ ላይ | ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ላይ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ስር በሚገኘው አዳራሽ ላይ በግልፅ ይከፈታል፡፡ | ብር 20,000 |
- በ2012 በጀት ዓመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ ሚችል::
- የግብር ከፋይ መለያ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችል::
- የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት ማቅረሳ የሚችል::
- የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችል::
- ከሚመለከተው የመንግስት መ/ቤት የተሰጠው ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል እና በጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠየቁ መስፈርቶችን ማሟላት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ይፋ ከሆነበት /አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት ወመቶ ብር) በመያዝ የጨረታ ሰነድ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ከግዥ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው የሚዘጋበት ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ስር በሚገኘው አዳራሽ ላይ የሚገኝ ሲሆን ፣
- ጨረታው የሚከፈትበት በዚሁ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ስር በሚገኘው አዳራሽ ላይ ተጫራቾችና ታዛቢዎች በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል።
- ዩኒቨርሲቲው ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡