የኢትዮጰያ ኤርፖርቶች ድርጅት

የጨረታ ማስታወቂያ

የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2007 ዓም የሚያገለግሉ የ ተለያዩ የሰራቶኞች አልባሳት ጫማ ጎንቶች እና ሌሎችም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በዘርፉ

  • ህጋዊ ንግድ ፈቃድ

  • የግብር ከፈይ መለያ ቁጥር ያላችሁ

  • ለመንግስት መ/ቤቶች አቅራቢነት የተፈቀደላችሁ

  • ቫት ተመዝጋቢ የሆናቹሁ

በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የጨረታዉን ዝርዝር ሰነድ ከቐመቀለ ኣሉላ ኣባነጋ አለም አቐፍ ኤርፖርት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረበ ብር 20.00 / ሃያ በመክፈል ከነሓሴ 15 ቀን 2006 ዓ/ም ጀምሮ በመዉሰድ እስክ ነሓሴ 30 ቀን 2006 ዓ/ም 4 :00 ሰዓት የጨረተዉ ሰነድ በሰም በታሸገ ትክክለኛ አድራሻ ያለበት የጨረታ ሰነድ በተዛጃገዉ የጨረታ ሳጥን እንድታሰገቡ እይገለፅን ጨረታዉ ነሓሴ 30 ቀን 2006ዓ/ም ከጥዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል

ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፋል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ


 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344421102 ይጠይቁ