ዩ ኤስ ኤ ኤዲ

ጨረታዉ  ባማስታወቂያ ቦርድ የተለጠፈት ግዜ 29/1/2012

  

1 ስለዚህ ድርታችን ለነዚህ ዢዎች ኣዲስ ኣበባ ለኣማራና ለትግራይ ክልል ቢሮዎች የሚሆን ግዢዉ የሚፈመዉ በየክልሎቹ ባሉት ኣቅራቢዎች መሆኑን እንገልፃለን በዚሁ መሰረት ተጫራቾች በየክልሎቹ ት/ቢሮ READ II ቅርንጫፍ ቢሮዎች በመገኘት የጨረታዉን ሰነድ / ደኩመንት/ ማግኘት ይችላሉ

2 ማስታወቂያዉ የሚቆየዉ 2 ሳምንት ሆኖ ማስታወቂያ ግዜ ይጨምራል ጨረታዉ የሚጀምረዉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነዉ

3 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 251 34241 8756 ወይ 251 914 72 92 98 መደወል ይችላሉ ወይም ከየክልሎቹ ት/ቢሮ READ II ፕሮጀክት ማግኘት ይችላሉ