የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ

1 ፕሮፎርማ ሰነድ እስከ 30/01/2012ዓ/ም 3፡30 ሰዓት ባለዉ ግዜ ማቅረብ ይቻላል

2 ተወዳዳሪዎች የድርጅታቹህ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የቲን መለያ ቁጥርና ለቫት ተመዝጋቢ ቫት ሰርትፊኬት

3 ፕሮፎርማ 30/01/2012 ዓ/ም 4፡30 ሰዓት ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ 03 11 10 36 63  መጠየቅ ይቻላል