በሀገር መከላከያ ሚኒስትር የሰ/ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ

  • ሎት 1. የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች
  • ሎት 2. የተለያዩ የሲቪል አልባሳት፣ የኦርኬስትራ የተለያዩ የባህል አልባሳት፣ ሱፍ እና የቆዳ ጫማዎች
  • ሎት 3. አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ
  • ሎት 4. የሙዚቃ መሣሪያ እና የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች

1 በዚህም መሰረት ከሎት እስከ ሎት 5ለተጠቀሱት በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ የንግድ ፈቅድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፣ የቫት ሰርተፊኬት እና የአቅራቢነት ምዘገባ ሰርተፊኬት ያላቸውን ይጋብዛል

2 ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ለሎት 1. 100.00 /አንድ መቶ ብር/ እንዲሁም ለሎት 2. ለሎት 3 እና ለሎት 4 ለእያንዳንዳቸው 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ዘወት ር በሥራ ሰዓት መቐለ ኩሓ መንገድ አግሪ ወንበር አካባቢ ከሚገኘው የሰ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ቡድን ቢሮ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን

3 ጨረታው ጥቅምት 7/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

4 መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 03 44 4107 50

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ