መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት

1 ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ የዘመኑ ግብር የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ

2 ተጫራቾች በዘርፉ መሰራታቸዉን የሚያሳይ የመልካም ስራ አፈፃፀም ማቅረብ አለባቸዉ

3 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን መስከረም 21 /2012 ዓም ምሮ እሰከ መስከረም 26/2012 ዓም 4:00 ሰዓት ድረስ ዋጋቸዉን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል

4 ጨረታዉ መስከረም 26/2012 ዓም 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፋታል

5 የጨረታ ሰነዱን ተጫራቾች የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ

6 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስልክ ቁጥር 0911768902 / 0913151440 / 0914402413