የመቐለ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት

1 የመወዳደርያ ሃሳቡ የሚቀርበዉ ከ16 /1/2012 ዓም እስከ 23/ 1/2012 ዓም 8:30 ሰዓት በታሸገ ኢንቨሎፕ ዉስጥ ይሆናል ፕሮፈርማዉ የሚዘጋበት ሰዓት 8፡30 ሆኖ በተመሳሳይ ቀን 9፡00 ከሰዓት በሃላ ይከፈታል  ግዥ ፈፃሚ መቤት ኣድራሻችን እንዳማሪያም ቤተ ክርስትያን ኣከባቢ ኣዲሱ ህንፃ ኦፕሬሽን 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 034 ነዉ

4 ኣቅራቢዎች የ2011 ዓም የታደሰ የዘርፉ ንግድ ፍቃድ ቲን ቁጥር የታደሰ የኣቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ቫት ምዝግባና የቅርብ ግዜ ወር ቫት ዲክልሬሽን ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5 ፅህፈት ቤታችን ጨረታዉ በከፊልም ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 03 45 59 34 11 በመደወል መጠየቅ ይቻላል