የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ

1 ተወዳዳሪዉ የዘመኑ ግብር የከፈለና ፍቃድ ያሳደሰ መሆን ኣለበት

2 ፕሮፎርማዉ እንደ ዉል ይቆጠራል

3 ከደረጃ 4 በላይ የሆናቹ

4 ደረጃቹ የታደሰ 2011ዓ/ም

5 ፕሮፎርማዉ የሚወጣበት ቀን 5/1/2012ሰኣት 8፡00

6 ፕሮፎርማዉ የሚከፈተዉ 9/1/2012 ሰኣት 8፡00

7  ኣድራሻ ስ.ቁ 03 42 40 95 47 /3048409815