መቐለ ዩንቨርስቲ

1. የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ

2. የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችል ወይም በግዥ ና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዌብሳይት በአቅራቢነት የተመዘገበ

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት ተመዝጋቢ የሆነ

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚያቀርብ

5 ላለማጭበርበር በድርጅቱ ስም ቃለመሃላ ማቅረብ የሚችል

ተ.ቁ

የጨረታው ዓይነት

ሎት

የጨረታ ማስከበርያ ባንክ

ጋራንት ወይም በባንክየተረጋገጠ ሲፒኦ

1

የኤሌክትሪክ እቃዎች

ሎት-1

80,000.00 ብር

2

የፅዳት እቃዎች

ሎት-2

80,000.00 ብር

3

የአይሲቲ (ICT) እቃዎች

ሎት-3

80,000.00 ብር

4

የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች

ሎት-4

80,000.00 ብር

5

የላብራቶሪ ሪኤጀንት እቃዎች

ሎት-5

60,000.00 ብር

6

የህክምና ላብራቶሪ ጥገና

ሎት-6

60,000.00 ብር

6. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ

ይችላል።

7. ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ግቢ በግ/ን/ፋይናንስቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ መውሰድ ይችላል።

8. ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ጊዜ ጨረታው ከመክፈቻው ቀን ጀምሮ ማለት ከ09/2/2011 ዓ.ም ለ15 ቀናት ተራዝሞበ23/12/201ዓ.ም ጠዋት 3:30 ሰዓት ተዘግቶ 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ራሳቸው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትበግልፅ ይከፈታል። በ15ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

9.ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. ላለማጭበርበር በኮሌጁ ስም ቃለ መሃላ ማቅረብ የሚችል።

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ