የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 የዘመኑ ግብር የከፋላችሁ መሆን አለባቸዉ

2 የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የምትችሉ

3 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባችሁ

4 ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቲኦቲ ተመዝጋቢ መሆናችሁ መረጃ ማቅረብ የምትችሉ

5 የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 .00 በስፒኦ ወይም በቦንድ ማስያዝ የምትችሉ

6 ፕሮጀክቱ በሚያቀርበዉ 00ጠጠር ሳንፕል/ ናሙና/ መሰረት ማቅረብ የምትችሉ

7 ቲን ናምበር ተመዝጋቢ የሆናችሁን ተጫራቾች ይህ የጨረታ ሰነድ ከወጣበት ነሓሴ 15 ቀን 2011 ዓም ጀምሮ በበተከታታይ 7 የስራ ቀናት ዉስጥ ቅዳሜን ጨምሮ ማስገባት ትችላላችሁ

8 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

9 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቀን 23/12/2011 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ በዛዉ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ይከፈታል

ኣድራሻ ዳዕሮ መጨራሻ ታክሲ በስተግራ በኩል  ሜትሮ ገባ ብሎ ይገኛል

ለበለጠ መረጃ 03 -48990358 / 59