ቃሊቲ ኮንስትራክሽን እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ

No.

Description

Unit

Qty

Mark

1

Minibus (above 12 persons)

No

1

As per the attached specification on tender document

1 ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፤

2 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 100.00 /ኣንድ መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መቀሌ በሚገኝ የመከለከያ ኮንስትራክሽን የመቀለ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡

3 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ሓምሌ 04/2011ዓ/ም ­ጧት 4፡00 ሰዓት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4 ጨረታው ሓምሌ 04/2011ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መቀሌ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ኣዳራሽ ይከፈታል፡፡

5 ፕሮጀክቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0912-916819/0977-490172/0914-721291 መደወል ይቻላል፡፡