በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ የኢትዮጵያ ዜግነት ያለው ከሚሸጡው እቃ ተዛማጅነት ያለው የፀና የንግድ ፍቃድ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣ የዘመኑ ግብር የከፈለ ለመሆኑ የምስክር ወረቀት /clearance/ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚያቀርብ ሁሉ መሳተፍ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ንብረቱን ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናር ውስጥ ማንኛውም ክፍያ ኣጠናቅቀው ንረቱን ማንሳት ይጠበቅባቸዋል፡፡ በተባለው ጊዜ ካላነሱ ግን ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ሆኖ እቃው ለሽያጭ ይቀርባል፡፡
1 ጨረታው ከ22/10/2011ዓ/ም እስከ 28/10/2011ዓ/ም
2 ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 29/10/2011ዓ/ም ከጥዋቱ 3፡00
3 ከላይ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ እቃዎች በሚገኙበት መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ አጠገብ በሚገኘው በጉምሩክ ቅጥር ግቢ በኣካል በመገኘት ከ22-25/10/2011ዓ/ም ዕቃዎችን ማየት የምትችሉ ሲሆን እንዲሁም ጨረታው የሚከፈተው ዕቃው በሚገኝበት ኣድራሻ መሆኑን እየገለፅን የምዝገባው ቦታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት ተጫራቾችን ንብረቱን ባሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ መክፈል ያለባቸው መሆኑን ታውቀው እቃዎች ሚገኙበት የጉምሩክ ቢሮ ቁጥር 05 የጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በተገለፀው መሰረት ሲፒኦ በመያዝ በኣካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
4 መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0342-40330