ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤

2 በኣቅራቢነት የተመዘገበ

3 በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 ብር በመክፈል ከገንዘብ ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡

4 ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ 2 በመቶ በሲፒኦ በማዘጋጀት የጨረታ ሰነድ ኦርጂናልና ኮፒ ለየብቻው በሁለት ፖስታ በማሸግ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡

5 ጨረታው 29/08/2011ዓ/ም እስከ 08/09/2011ዓ/ም 9፡00 ሰዓት ድረስ የሚቆይ ሆኖ የጨረታ ሰነድ ኦርጂናልና ኮፒ ለየብቻው በሁለት ፖስታ በማሸግ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡

6 ጨረታው የሚዘጋው 08/09/2011ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ሲሆን የሚከፈተው በዚሁ ቀን ከቀኑ 9፡30 ይሆናል፡፡

7 ኮሌጁ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ 0344-419976/0914-729078 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡