የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 የጨረታ ሰነድ 50 ብር ከፍለው ከፕሮጀክቱ መውሰድ የሚችሉ፤

2 ለጨረታ ናስከበሪያ የሚሆን በጥሬ ገንዘብ ብር 3000.00 ማስያዝ የሚችሉ፤

3 ጨረታው ከዛሬ 25/08/2011 እስከ 01/09/2011 ዓ/ም ደረስ የሚቆይ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው የሚዘጋው በ01/09/2011ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ሲሆን የሚከፈተው በዚሁ ዕለት 4፡30 ላይ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

4 ኣሸናፊ የሆነው ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ በ02 ቀናት ውስጥ ማንሳት /መውሰድ/ የሚችል፤

5 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የጨረታው ሰነድ የሚሸጥበት በስራ ቀናት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 የድርጅቱ ስ.ቁጥር 0348-402448