1 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለቸዉ፤
2 የዘመኑ ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ/ ቫት/ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው እና የግብር ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
3 ተወዳዳሪዎች ፕሮጀክቱን ባቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4 ተወዳዳሪዎች በቂ ኣቅርቦት ያላቸውና በወቀቱ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡
5 ተወዳዳሪዎች የኣመቱ የታደሰ ንግድ ፈቃድድ ያለዉና የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ስፖኦ በድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ብር 15,0000 /ኣስራ ኣምስት ሺ ብር/ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከቫት በፊት የኣንድ ሜትር ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡
7 ተጫራች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ኢንቮልፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 14/08/2011 ዓ/ም ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በግንባታ ላይ ያለውን የመከላከያ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ሁለተኛ ፎቅ በሚገኘው የፕሮጀክቱ የጨረታ ሳጥን ላይ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
8 ተጫራቾች ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በግንባታ ላይ ያለውን የመከላከያ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ሁለተኛ ፎቅ የፕሮጀክቱ ቢሮ የማይመለስ ብር 100.00 በመግዛት ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ፡፡
9 የትራንስፖርት ኣገልግሎት ከመቀሌ ፕሮጀክት በራሱ ያቀርባል፡፡
10 ሰለሆነም ተጫራቾች ከ 07/08/2011 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 14/08/2011 ዓ/ም ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የኣንድ ዋጋ በመሙላት በፕሮጀክቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታዉ 14/08/2011 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡
11 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ኣድራሻ- በመቀሌ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በግንባታ ላይ ያለውን የመከለከያ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ሁለተኛ ፎቅ እንገኛለን፡፡
ስ.ቁ 0986-894632/0930-014651