1 በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ከገቢዎች ጨረታ እንዲሳተፉ ፍቃድ ያገኙበት ምስክር ወረቀት የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል::
2 በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ ለመመዝገባቸዉ የምስክር ወረቀትና የቫት ሰርተፊኬትና የመጨረሻ ወር ዲክለር ያረጉበትን እና TIN NO ማቅረብ የሚችል::
3 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመዉሰድ የማይመለስ ብር 50.00 /ሓምሳ ብር/ በመክፈል መዉሰድ ይቻላል::
4 ተጫራቾች በኣዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 30 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ትግራ ይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር105 መዉሰደይችላሉ::
5 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ 30ኛዉ ቀን በስራ ቀን ከጥዋቱ 4:00 ተዘግቶ 4:30 ይከፈታል::
6 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 100,000 በባንክ በተመሰከረለት ቼክወይም ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል::
7 ተጫራቾች የሚሸጡበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤምቨሎፕ በማደረግ ፋይናንሻል ኮፒ እና ኦርጅናል በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ 1ኛ ፎቅቢሮቁጥር 105 በጨረታዉ ሳጥን መስገባትይቻላል::
8 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እያንዳንዱ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ መጥቀስ ይኖርባችዋል::
10 ኤጀንሲዉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
ለተጨማሪመረጃበስልክቁጥር 03 4440 28 60 / 0914749895
አድራሻ ከመርሲ ትምህርት ቤት አጠገብ እንገኛለን ::