የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ነገሮች

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ግብር የከፈሉና የታደሰ የ2011 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

2 ተጫራቾች ከ 02/07/2011ዓ/ም እስከ 17/07/2011ዓ/ም ጅምሮ ክፍል 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 በመምጣት የማይመለስ ብር /ሃምሳ ኣምስት/ 50.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ከዚህ በኃላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

3 ጨረታዉ ፍላጎት ያላቸዉ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 17/07/2011 ዓ/ም ከቀኑ 8:15 ይከፈታል።

4 ተጫራቾች ለRed Ash 70000.00 ሺ ብር፣ ለኣሸዋ፣ ጠጠርØ2 3000.00 ሺ ብር፣ለ ጥቁር ድንጋይ የፎርም ወርክ ጣውላ 3000.00 ሺ ብር፣የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ ሚስማር  soft wire 1.5 mm፣ Mold oil 4000.00 ሺ ብር፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ባህርዛፍ 5000.00 ሺ ብር፣  በባንከ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ስፒኦ ማስያዝ አለበት፤

5 አሸናፊዉ የሚሆኑ ተጫራቾች በራሱ ትራንስፖርት ኣገልግሎት ኣጓጉዞ ቃላሚኖ ት/ቤት ኣካባቢ በሚገኘው የኢትዮ ቴሌኮም ግቢ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡

6 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤

ተጫራቾች ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344-413134 መደወል ይችላሉ፡፡