1 በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉን ፤የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ማስረጃቸዉ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ፤
2 ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒሶ 10000.00 ብር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከቫት በፊት ለኣንድ ሰዓት የሚከራይበት ዋጋ መሆን ኣለበት፤
4 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት ከሚገኘው ባለ 3ት ኮከብ ሆቴል የመከላከያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ቢሮ የማይመለስ 100.00 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
5 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ፖስታ ከ ወጣበት ቀን ጀምሮ -10/06/2011 ዓ/ም ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን በማስገባት ጨረታው በ10/06/2011 ዓ/ም በ 4:00 ተዘግቶ በዕለቱ በ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው የመከላኪያ ባለ 3ት ኮከብ ሆቴል ግንባታ ፕሮጀክት ይከፈታል።
6 በድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
7 ኣድራሻ መቐለ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት ከሚገኘው ባለ 3ት ኮከብ ሆቴል የመከላከያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት
ስልክ ቁጥር 0986-894646/0390-014642 መደወል ይቻላል፤