የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የባለቤትነት ሊብሬ ማቅረብ የሚችሉ፣ የኣመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣በድርጅታቸው ስም የታታመ ተከታታይ ቁጥር ያለው ሕጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ በድርጅቱ የሚያቀርበው የሲሚንቶ ኩፖን በሕጋዊ ተረክቦ በጥንቃቄ ከሲሚንቶ ፋብሪካ ተረክቦ በጥንቃቄ ወደ ፕሮጀክቱ በህጋዊ መንገድ ማስረከብ የሚልና በሚረከበው የሲሚንቶ ኩፖን ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ፤  

2 ተጫራች ከ23/05/2011 ዓ/ም እስከ 03/06/2011ዓ/ም በሰኣት የኣንድ ኩንታል ዋጋ በሞሙላት በፕሮጀክቱ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑ እየገለፅን ጨረታው 03/06/2011ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤

3 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኣድራሻ ክ/ከተማ ሰሜን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት የኣቶ ዮውሃንስ ግደይ ህንፃ 1ኛ ፎቅ እንገኛለን፤

ለበለጠ መረጃ 0930-014643/0986-894647 መደወል ይቻላል፤