የኢትዮጸያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን

 በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ የኢትዮጵያ ዜግነት ያለው ከሚሸጠው እቃ ጋር ተዛማጅነት ያለው የፀና የንግድ ፍቃድ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣ የዘመኑ ግብር የከፈለ መሆኑ የምስክር ወረቀት ( Clearance) እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚያቃርብ ሁሉ መሳተፍ የሚችል ሲሆን ተጫራቾችን ንብረቱን ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ ማንኛውም ክፍያ ኣጠናቅቀው ንብረቱን ማንሳት ይጠበቅባቸዋል። በተባለው ግዜ ካላነሱ ግን የተያዘ ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ሆኖ እቃው በድጋሚ ሽያጭ ይቀርባል።

የጨረታ ቦታና ግዜ

ቦታ

የንብረቱ ዓይነት

የጨረታው ዓይነት

 የምዝገባ ግዜ

ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰኣት

ዋስትና (CPO)

መቐለ

1 የልጆች ቁምጣ ሱሪ

2 electrical drive training system/DLWD DJQD01

ዝግ

እስከ

22/04/2011 ጠዋት 3:00

ቫት ሳይጨምር ደንበኛውከሚሰጠው ጠ/ዋጋ 20%

20/04/2011ዓ/ም

20/04/2011 ዓ/ም  ጠዋት

ከላይ በተጠቀሰው የግዜ ገደብ እቃዎች በሚገኙበት ከመስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኣጠገብ የሚገኘው በጉምሩክ ቅጥር ግቢ በኣካል በመገኘት 14-16/04/2011 ዓ/ም እቃዎች ማየት የምትችሉ ሲሆን እንዲሁም ጨረታው የሚካሄደው እቃው የሚገኝበት ኣድራሻ መሆኑን እየገለፅን የምዝገባው ቦታ ይህ ማሰታወቂያ ከወጣበት እለት ጀሚሩ ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት ይሃ ሲቲ ሰንተር ህንፃ ከደደቢት ማ/ፋይናንስ ኣጠገብ በሚገኘው የፌደራል ገቢዎችና ጉምሩክ ዋና ቢሮ 2ኛ  ፎቅ ቁጥር 6 የጨረታ ማስረከቢያ ንብረቱን ባሸነፉበት ወጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ ማስያዝ ያላባቸው መሆኑን ኣውቆው ማይመለስ 100.00 ብር ሰነዱ በመግዛት ጨረታው በኣካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ።

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊልል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስ.ቁጥር 0342-411187 መደወል ይቻላል።