ከቢረ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማ

1 ድርጅታችን ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የሃገር ውስጥ የግቢ ግብር የከፈሉ፤

2 የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (ኣንድ መቶ ብር) በመክፈል ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰኣት መቀሌ (ኲሓ) በሚገኘው ጋርመንትና ቴክስታይል ፋብሪካችን በመገኘት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

3 ጨረታው ከ20/12/2018 እ.ኣ.ኣ እሰከ 31/12/2019 እ.ኣ.ኣ ይሆናል።

4 የጨረታው ማስከበሪያ ብር 200000.00(ሃያ ሺ ብር) በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል።

5 በጨረታ ኣሸናፊ ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል ከፈረመበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ የውሉን ዋጋ 40% በውል ማስከበሪያነት በባንክ የተመሰከረለት ቼክ /ሲፒኦ/ በከቢረ ኢንተርፕራይዝ የግ ማህበር ስም ኣዘጋጅቶ ማስያዝ ይኖርበታል።

6 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት መቀሌ ( ኲሐ) በሚገኘው ፋብሪካችን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7 ጨረታው በኣስረኛው የመጨረሻ የስራ ቀን ከቀኑ 09:00 ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት 9:30 ሰኣት ላይ ይከፈታል።

8 የጨረታው ኣሸናፊ ጨረታው ካኣሸነፈበት ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት እቃው ማንሳት ይኖርበታል።

10 መስሪያ ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0344-420830/0344-420550