የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮምሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት

1 ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 20.00 ብር መግዛት የሚችል እና የጨረታ ማስከበሪያ 2000.00 ሺ ብር ከባንክ ዋስትና ወይም ሲፒኦ ማቅረብ የሚችሉ፤

2 ጨረታው በ15/04/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0344-409751/0344-409752 መደወል ይቻላል።