ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ

1 የዓመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ በኣቅራቢነት የተመዘገበ

2 በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50.00 (ኣምሳ ብር) በመክፈል ከገንዘብ ቤት ሰነዱ መግዛትይቻላል።

3 ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ 2% በሲፒኦ በማዘጋጀት የጨረታው ሰነድ ኦርጅናል ኮፒ ለየብቻው በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርበታል።

4 ጨረታው ከህዳር 27/03/2011 ዓ/ም- 06/04/2011 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:00 የሚቆይ ይሆናል ጨረታ የሚከፈተው ከጠዋቱ 3:30 ይሆናል።

5 ተጫራቾች ለተጫረቱበት ማተሪያል ኣሸናፊነት ከተገለፀላቸው በኃላ 3ት ቀናት ውስጥ ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርበታል።

6 ኮሌጁ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

7 ለበለጠ ማብራሪያ 0344-419976ወይም 0914-729078 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።