ተ.ቁ | የእቃው ዓይነት | መለኪያ | ብዛት | ኣንዱ ዋጋ | ጠቅላላ ዋጋ | የሚራገፍበት ቦታ | |
1 | Power cable 4x16mm2 cu/ pvc/ pvc 0.6/1k | Meter | 300 | ||||
2 | Power cable 4x4mm2 cu/pvc/pvc 0.6/1k | meter | 250 | ||||
3 | Power cable 3x4mm2 cu/pvc/pvc 0.6/1k | Meter | 900 | ||||
4 | Power cable 3x2.5mm2 cu/pvc/pvc 0.6/1k | meter | 2,800 | ||||
Sub total | |||||||
Vat 15% | |||||||
Ground total | |||||||
የጨረታ መስፈርት
1 ተጫራቾች ቫት(VAT) ተመዝጋቢ እና የ2010 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ
2 ተጫራቾች የማይመለስ ኣንድ የታደሰ የንግድ ፈቃድ : የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ብር 50.00 (ኣምሳ) ዶከመንት (ዝርዝር ሰነድ) በመክፈል በስራ ሰዓት ከመቀሌ ዋና ቢሮ ኣቅርቦት መምሪያ ወይም ሳሪስ ከሚገኘው ኣ/ኣበባ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት መውሰድ ይችላሉ።የጨረታ ዋጋ ማህተምና ፊርማ ያለበት እንዲሁም በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 09/11/2018 እስከ 30/11/2018 እ.ኤ.አ ከሰኣት በኃላ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ መቐለ ዋና መስሪያ ቤት ICI BI ወይም በኣዲስ ኣበባ ሳሪስ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ለዚሁ ተብሎ በታዘጃገዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል
3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ (ቢድ ቦንድ) 30000.00 ( ሰላሳ ሺ)ብር ስፒኦ በስም በታሸገ : ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው :: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ እንዲሁም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም።