በኢትዮዽያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ

ተ.ቁ

የእቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የኣንድ ዋጋ

ጠቅላላ ዋጋ

1

Lap top computer

PCS

01

2

Computer with accessories

PCS

04

3

One external hard disk (2TB)

PCS

01

4

Color printer

PCS

01

5

UPS 800

PCS

10

6

Photo copy machine

PCS

01

7

Printer heavy duty

PCS

01

8

Printer medium

PCS

03

9

Epson printer

PCS

01

ስለሆነም

1 ተወዳዳሪዎች ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ቲን፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ ና ስለ መክፈላቸው ማስረጃ ከገንዘብና ኢኮኖሚ  ልማት ፅ/ቤት (ቢሮ ) ማቅረብ የሚችሉ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸውና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡትን ማስረጃና ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

2  የጨረታውን ሰነድ ዘውትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 50.00 ብር በመክፈል ከድርጅታችን ቢሮ ቁጥር 8 መግዛት (መውሰድ) የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

3 የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከቅ/ፅ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 8 መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

4 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000.00 (ኣምስት ሺ ብር) በሲፒኦ ማስያዝ የምትችሉ

5 የጨረታ ሰነዶቻችሁንና የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በጥንቃቄ በታሸገ ኢንቨሎፕ በ2 ኮፒ ዋናውና ኮፒውን ኣሽጋችሁ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ ኣምስት ) ቀናት እስከ ቀን 04/03/2011 ዓ/ም 7:30 በቢሮ ቁጥር 8 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6  ጨረታ ሳጥኑ በቀን 04/03/2011 ዓ/ም ከቀኑ 7:30 ይታሸጋል።

7 ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በታሸገበት ቀን 04/03/2011 ዓ/ም 8:00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 8 ይከፈታል።

8 ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።