መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት

1 የጨረታ ሰነዱን 50.00 ብር ከፍለው ከፕሮጀክቱ መውሰድ የሚችሉ፤

2 ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በፕሮጀክቱ ስም 3000.00 ብር ማስገባት የሚችሉ ወይም ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችሉ፤

3 የገዙትን ሰነድ ዋጋ ሞልተው ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 19/02/2011 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ድረስ ማስገባት የሚችሉ፤

4 ኣሸናፊ የሆነው ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በ02 ቀናት ውስጥ ማንሳት (መውሰድ) የሚችል፤

5 ጨረታው ከዛሬ 15/02/2011 -19/02/2011 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው የሚዘጋው በ19/02/2011 ከጥዋቱ 4:00 ላይ ሲሆን የሚከፈተው በዚሁ ዕለት 4:30 ላይ መሆኑን እናሳውቃለን፤

6 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 0348-402448

          

የጨረታው ሰነድ የሚሸጥበት በስራ ቀናት መሆኑን እንገልፃለን።