መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኋ/የተ/የግ/ማህበር

1 ተጫራቾች ቫት(VAT) ተመዝጋቢ እና የ2010 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ

2 ተጫራቾች የማይመለስ ኣንድ የታደሰ የንግድ ፈቃድ : የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ በማያያዝ የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 14/02/2011ዓ/ም 8:00 ሰዓት ጀምሮ መቐለ ዋና መስሪያ ቤት ለዚሁ በታዘጃገዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ (ቢድ ቦንድ) ለፅሕፈት መሳሪያዎች ብር 10,000.00 (ኣስር ሺ ብር) ለፅዳት መሳሪያዎች 15000.00 (አስራ ኣምስት ሺ) ብር ስፒኦ በስም በታሸገ : ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው :: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ እንዲሁም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም።

4 ጨረታዉ 14/02/2011 ዓ/ም ከ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛውከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቐለ መስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ከሆነ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል።

5 ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) ጨምሮ መሆኑና ወይም አለመሆኑን መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል።

6 ተጫራቶች የሚያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት፣የመጫኛና መውረጃ ያካተተ መሆን ኣለበት፤ ኣሸናፊ ተጫራች ጨረታውን ኣሸናፊው የግዢ ማዠዣ ሰነድ ከደረሳቸው ቀን ጀምሮ ከ5-6 የስራ ቀናት ውስጥ እቃውን ወደ መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬት ስቶር ክፍል ማስገባት ኣለበት። ይህን ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅቱ ሌላ ኣማራጭ ይወስዳል።

7 ተጫራቶች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሶስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም::

8 ተጫራቾች የሌላ ተጫራቾች ዋጋ ተመስርተው ዋጋ ማስገባት ኣይፈቀድም።

10 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ:

ለበለጠ መረጃ ስ.ቁጥር መቐለ +251 0344-402481 ፋክስ 00251 344406225