1 ተጫራቾች የ2010 ዓም የታደሰ ህጋዊ ስራ ፈቃደ: የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት/TIN/ እና በመንግስት ኣቅራቢዎች ዝርዝር ምዝገባ ዉስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የተጫማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት ና የነሃሴ ወር 2010 ዓም ቫት ዲክለሬሽን ማቅረብ አለባቸዉ
2 ስራዉን በ 90 ቀኖች ማጠናቀቅ የሚችል
3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 100,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ
4 ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነድ ለያንዳንዱ አንዱ ምድብ የማይመለስ ብር 200 /ሃምሳ ብር/ በመቀሌ ከተማ የትግራይ ልማት ማህበር 2ተኛ ፎቅ ቁጥር 375 በሚገኘዉ ማስተባበርያ ፅህፈት ቤት ወይም ከወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት ፋይናንስ አቅርቦትና ፋሲሊቲ ማናጅመንት ዘርፍ መግዛት ይችላሉ
5 ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት ግዜ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት መስከረም 22/2011 ዓ/ም ጀምሮ እስክ ጥቅምት 12/2011 ዓ/ም ሲሆን ጥቅምት 13/2011 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00 የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚያኑ ቀን ጧት 3:30 በመቀሌ የፕሮጀክቱ ማስተባበርያ ፅ/ቤት ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል
6 ተጫራቾች የሚጫረቱበት ፕሮጀክት ቴክኒካልና ፋይናንሻል ለየብቻዉ ዶክመንት አንድ ዋና ሁለት ፎቶኮፒ የጨረታ ሰነዶች በተለያዮ ፖስታዎች ካሸጉ በሓላ በያንዳንደ ፖሰታ ላይ ማህተም በማተም የድርጅታቸዉን ሙሉ አድራሻ በሚታይ ቀለም በመፃፍ እንደገና ሀሉንም ፖሰታዎች በትልቅ ፖስታ በማሸግ ለዚህ ጨረታ ተብሉ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ
7 ፕሮጀክት የተሸላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ለተጨማሪ መብራርያ በስልክ ቁጥር 0914029624 /09 49718704 /0910520195 /0914780988 ሞባይል ቁጥር ደዉሎ መጠየቅ ይችላሉ