ጉና ትሬዲንግ ሃውስ

ሎት 1 ቴንዲኖ፣ ሎት 2 ካላማደርያ ኣዲስ ፣ ሎት 3 ፍላፕ ኣዲስ ፣ሎት4 ሸልፍ፣ ሎት4 ያገለገሉ ፍሪጆች እና ጀሪካኖች እና ሌሎችን ይገኙበታል።

ተጫራቾች ማወቅና ማሟላት ያለባቸው ጉዳዮች

1 ተጫራቾች ከዚህ በታች ለተገለፁት (ለወጡት) የጨረታ እቃዎች ሁልግዜ በስራ ሰዓት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ድረስ በመምጣት የማይመለስ 20 ብር በመክፈል ከ 24/01/2011 ዓ/ም -02/02/2011 ዓ/ም ድረስ የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን ይገለፃል።

2 ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ሰነድ በመያዝ ራሳቸው ወይም ወኪሎቻቸው ከምድብ 1-3 ለተገለፁት መጋዘን በኣካል በመሄድ የጨረታ እቃውን፤

3 የጨረታው ዕቃ የሚገኝበት ቦታና መጋዘን በሚገዙት ጨረታ ሰነድ ላይ ተገልጿል

4 ተጫራቶች ለተጫረቱት እቃ ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ከቫቱ መሆኑን በዝርዝር መግለፅ ይኖርባቸዋል።

5 ባስገቡት ጠቅላላ ዋጋ ከቫት በፊት ያለውን ጠቅላላ ድምር ጨረታ ማስከበሪያ 20% በባንክ የተረጋገጠ ሰርቲፋይድ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

6 የጨረታው ሳጥኑ የሚዘጋበት ቀን 03/02/2011ዓ/ም ከጥዋቲ 2:30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 3:30 ዓ/ም ሰዓት ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል።

7 ድርጀቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8 ጨረታው 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል።

ለተጨማሪ መረጃ በስ.ቁጥር 0914-700870/0914-708814